Refugee Advice

 አማርኛ

የኣማርኛ ቋንቋ ገጽ፡ ረፍዩጂ ካንስል (North of England Refugee Service) ለኣማርኛ ተናጋሪዎች የሚሰጠው ኣገልግሎት ሁሉ መግለጫ ይሰጣል።

እነዚህ እውነተኛ ወረቀቶችና የመረጃ በራሪዎች፡ ኣማርኛ ለሚናገሩ ሰዎች የጥገኝነት ጥየቃ ማመልከቻ ሂደት ለማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጁ ናቸው።

ሁሊም ጽሁፎች ፒዲኤፍ የተባለ (ደረቅ ጽሁፍ) የተዘጋጁ ናቸው። ይህን ገጽ ለማንበብ Adobe Acrobat በተባለው ሶፍት ዌር ይክፈቱ።

የበለጠ ምክርና መረጃ ለማግኘት የሚችሉበት ፈጣን ኣገልግሎት (One Stop Services) ለመድረስ ወደ ረፍዩጂ ካንስል ኣገልግሎቶች ይሂዱ። የሚያስፈልግዎትን ነገር ለማወቅ ኣስተርጋሚ ለማቅረብ እንችላለን።

የረፍዩጂ ካንስል የኢንተርነት ገጽ የበለጠ መረጃ ኣለው። ሆኖም በእንግሊዘኛ ብቻ ነው የተጻፈው።

እዚህ ገጽ ላይ የተፃፈውን መረጃ በማየት ጥያቄዎ ሊመለስ ይችላል፡፡

ይህ መረጃ ጥገኝነትን ለሚጠይቁ ሰዎች ነው፣ አንዳንዶቹ መረጃዎች ለመቆየት ፍቃድ ለተሰጣቸው ሰዎችም የሚያግዝ ሊሆን ይችላል፡፡